በባሕርዳር ከተማ የምርጫ ታዛቢዎች እና አሥፈጻሚዎች ለምርጫ ተዘጋጅተዋል።

3

 

ባሕርዳር፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከደቂቃዎች በኋላ ድምጽ መስጠት ይጀምራል።

በባሕርዳር ከተማ በምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ታዛቢዎች እና አሥፈጻሚዎች ተዘጋጅተው የምርጫውን ሰዓት እየተጠባበቁ ነው።

ዛሬ ኢትዮጵያ ትመርጣለች፤ ኢትዮጵያውያንም ነጋቸውን በካርዳቸው ይመርጣሉ።

#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ባሕር_ዳር #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ

ዘጋቢ፦ ታርቆ ክንዴ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article🇪🇹 ከታሪክ አሻራ ወደ ዴሞክራሲ ፋና
Next articleበምዕራብ ጎንደር ዞን ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ መራጮች ድምጻቸውን መስጠት ጀምረዋል።