አሚኮ ከሀገር ባሻገር… 

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዝነኛው እና ሦስተኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት ቶማስ ጃፈርሰን "ሚዲያ ከሌለው መንግሥት ይልቅ መንግሥት በሌለበት ሚዲያ እንዲኖር እመርጣለሁ" በሚለው አነጋጋሪ ሃሳባቸው በበርካቶች ዘንድ ይታወሳሉ፡፡ ፕሬዝዳንት ጃፈርሰን በአንድ ሀገር ውስጥ ከመንግሥት...

“አሚኮ የክልሉን ሕዝብ ባሕል እና ወግ በማስተዋወቅ ትልቅ ሥራ ሠርቷል” የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች

ጎንደር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ነዋሪው ጋሻው አስማረ አሚኮ በአማራ ክልል የሚገኙ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን በማስተዋወቅ በኩል ከፍ ያለ ድርሻ ወስዷል ብለዋል። አሚኮ የቱሪስት መስህብ ቦታዎች ላይ ትኩረት አድርጎ በመሥራቱ በርካታ የሀገር ውስጥ...

የአርሶ አደሮችን ሕይወት እየቀየረ ያለው የፍራፍሬ ምርት፦

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ለማምረት ምቹ የአየር ንብረት፣ ለም አፈር እና የውኃ ሃብት የሚገኝበት ነው። በክልሉ ፍራፍሬ ከሚያመርቱ አካባቢዎች መካከል ደግሞ የደቡብ ወሎ ዞን ተጠቃሽ ነው። አቶ ጀማል አብዱ...

አሚኮን የማደምጠው በምክንያት ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ አርሶ አደሩ ቀዬ ዘልቄያለሁ። የእውነት ለመናገር ይህ ቀዬ የሚናፈቅ አካባቢ ነው። ከዚህ የሚናፈቅ ቀዬ ነዋሪ የኾኑትን አርሶ አደር ደረሰ አዱኛ አግኝቻቸዋለሁ። አርሶ አደር ደረሰ የዛሬን አያድርገውና በድህነት የሚኖሩ የዚያ...

ጥራት ያለው የመማር ማስተማር ሥርዓት ለመዘርጋት ሁሉም በጋራ ሊሠራ ይገባል።

ጥራት ያለው የመማር ማስተማር ሥርዓት ለመዘርጋት ሁሉም በጋራ ሊሠራ ይገባል። ገንዳ ውኃ: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 የንቅናቄ መድረክ...