አካል ጉዳተኞችን ወደ ኋላ የሚያስቀራቸው አካል ጉዳታቸው ሳይኾን ምቹ ያልኾነ አካባቢ እና አግላይ አሠራር...

  የአማራ ልማት ማኅበር ከኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞች እና ልማት ማዕከል ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የአጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል። የአማራ ልማት ማኅበር ምክትል ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ማሩ ወንዲፍራው ማኅበረሰቡ በራሱ አቅም ችግሮቹን መፍታት እንዲችል በትምህርት፣ በጤና፣ በሥራ ዕድል...

የዓባይ ነገር – ወዲህ ለሕልውና፣ ወዲያ ለከንቱ ሴራ

  ኢትዮጵያ በገዛ ተፈጥሯዊ ሀብቷ የመጠቀም ተፈጥሯዊ፣ ታሪካዊ እና ሕጋዊ መብቷን በማረጋገጥ የገነባችው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፣ የድህነት ታሪኳን የመቀየሪያ የመጀመሪያው ምዕራፍ እንጂ የማጠቃለያው ግብ አይደለም። የዓባይ ወንዝ ከ85 በመቶ በላይ ውኃው ከኢትዮጵያ ተራራዎች የሚነሳ በመኾኑ...

በደቡብ ጎንደር ዞን ሰላምን ሲያውኩ የነበሩ ጽንፈኞች ተደመሰሱ።

  በደቡብ ጎንደር ዞን የተሰማራው የምሥራቅ ዕዝ ኮር አንድ መቶ ሰባት ፅንፈኞችን ተከታትሎ ደምስሷል። ኮሩ ከነሐሴ 01 አስከ ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም ባካሄደው የተቀናጀ የፀረ ሽምቅ ኦፕሬሽን 51 ፅንፈኞች ሲደመሰሱ፣ 24 ቆስለዋል፣ 32 በተለያየ መንገድ በቁጥጥር...

የጭና ግፍ እና የትውልድ የቤት ሥራ

ኢትዮጵያን እናፈርሳለን፤ አማራን እናጠፋለን ብሎ የተነሳው ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ባደረገው ወረራ በአማራ ክልል አካባቢዎች ዘርፈ ብዙ ግፎችን መፈጸሙ በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በይፋ መገለጹ ይታወሳል። ይህ ሕገ ወጥ ቡድን የአማራን ሕዝብ እና...

በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተገነባው ሙዚየም የኢትዮጵያን የፍትሕ ሥርዓት በዲጅታልና በቁስ ሰንዶ የያዘ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተገበራቸው ካሉ የተቋምና የሰው ኃይል አቅም ግንባታ እና የዘመናዊ ዳኝነት አገልግሎት መስጫ መሰረተ ልማቶች ዝርጋታ በተጨማሪ የሀገሪቱን እና የክልሉን የዳኝነት እና የፍትሕ ሥርዓት ከጥንታዊ አሠራር እስከ ዘመናዊው ሥርዓት የሚዳስስ...