“ምርጫ ዴሞክራሲያዊ ቅቡልነት ያለው መንግሥት ለመመስረት ወሳኝ ተግባር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ምርጫ ክልል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ የኾኑት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ ድምጽ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ ምርጫ እየተካሄደ ነው፤ እኛም በባሕር...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ...

ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ አገኘሁ ተሻገር በሚወዳደሩበት በጎንደርየ ምርጫ ክልል 01...

“ሕዝባዊ እና ሕጋዊ መንግሥት ለመመሥረት ብቸኛው መንገድ የሕዝብ ድምጽ ነው ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እና በባሕር ዳር ከተማ የክልል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ አረጋ ከበደ በባሕርዳር ከተማ ግሽ ዓባይ በሚገኘው ሕዳሴ የምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ሕዝቡ በምርጫው ያሳየው...

የሰላም ሚኒስትር እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ሙሐመድ እድሪስ ድምጻቸውን...

ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ የመስጠት ሂደቱ ቀጥሏል። የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ሙሐመድ እድሪስ በሚወዳደሩበት በጎንደር ምርጫ ክልል 02 ተገኝተው ድምጻቸውን...

“ማኅበረሰቡ በነቂስ ወጥቶ እየመረጠ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ደሴ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል በኮምቦልቻ ከተማ በጅነአድ ምርጫ ጣቢያ ለክልል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በቦታው ተገኝተው...