“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተፈጥሮን ጉዳት እያከመ ለመኾኑ የሀሮማያ ሐይቅ ህያው ማሳያ ነው” ምክትል...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምሥራቅ ሐረርጌ በነበራቸው ጉብኝት የሀሮማያ ሐይቅን ተመልክተዋል። ባስተላለፉት መልእክትም "የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተፈጥሮን ጉዳት እያከመ ለመኾኑ የሀሮማያ ሐይቅ ህያው ማሳያ ነው" ብለዋል። የሀሮማያ ሐይቅ ዳግም...

”የበደልነውን ሕዝባችንን ለመካስ የሰላም አማራጭን ተከትለናል” ሰላምን የተቀበሉ ታጣቂዎች

ከሚሴ: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሰላም አማራጭን ከተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። የሰላምን አማራጭ ተቀብለው ወደሰላም የመጡ የቀድሞ ታጣቂዎች ለአሚኮ እንዳሉት ለሕዝብ እንታገላለን ብለን ጫካ ገብተን የነበረ ቢኾንም...

በአማራ ክልል ለ860 ሺህ ተጋላጭ ወገኖች የሚውል የ1 ነጥብ 15 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በአማራ ክልል ተጋላጭ ወገኖችን ለመደገፍ፤ የማገገሚያ እና የማቋቋሚያ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። ይፋ ባደረገው ፕሮጀክት አተገባበር ላይም በወርልድ ቢዥን ኢትዮጵያ የአማራ ክልል ማሥተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ቴዎድሮስ...

“ብልጽግና የገባውን ቃል የፈጸመ፣ የልማት ሥራዎችን ያስፋፋ፣ የሕዝቦችን ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ፓርቲ ነው ” አብዱ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሐይቅ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል። የሐይቅ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ሙሐመ ከተማዋ ለዘመናት ተዘንግታ መኖሯን አስታውሰው ከለውጡ ማግስት የልማት ተጠቃሚ መኾኗን ተናግረዋል። መንግሥት በአካባቢው የሎጎ ሐይቅን...

ብሔራዊ የአቮካዶ ልማት ፕሮግራም ተቀርጾ ወደ ሥራ መግባቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የብሔራዊ አቮካዶ ልማት ፕሮግራም ክልላዊ የእስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ በባሕር ዳር ከተማ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ተካሂዷል። የብሔራዊ አቮካዶ ልማት ፕሮጀክቱ አሥተባባሪ ይበልጣል ወንድምነው እንደ ሀገር...