
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች ዋሊያዎቹ ከሞዛምቢክ የሚያደርጉትን ጨዋታ ለመታደም ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ተገኝተዋል።
ደጋፊዎቹ የኅብር ዜማቸውን ማሰማት ጀምረዋል። በሀገራቸው ሠንደቅ ዓላማም ደምቀዋል።
በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 10 ሦሥተኛ መርሐ ግብር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በሜዳው የተጫወተው የሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን 1 ለ 0 መሸነፉ የሚታወስ ነው።
ዛሬ የሚደረገው ጨዋታ ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል።
#AFCON_Qualifiers #EthiopiaVsMozambique #BDR-Stadium #AMECO
በያየህ ፈንቴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
