ለምርጫው ስኬታማነት የሴቶች ሚና ቁልፍ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንበት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ ቀናት ብቻ ቀርተውታል።
ፓርቲዎችም ማኅበረሰቡ የሚፈልገውን መምረጥ እንዲችል በቀጣይ አምስት ዓመታት የሚሠሯቸውን ዕቅዶች፣ ፕሮግራሞች፣ እጩዎች እና የምርጫ ምልክቶቻቸውን እያስተዋወቁ ይገኛሉ።
ምርጫው ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅም ማኅበረሰቡ የራሡን...
“ከኢራን ጋር ስምምነት ለመፍጠር ጥሩ ዕድል አለ” ዶናልድ ትራምፕ
ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ፣ እስራኤል እና ኢራን የተቀሰቀሰው ግጭት ዳፋ ከመካከለኛው ምሥራቅ አልፎ በርካታ ሀገራት ላይ አርፏል። አሜሪካ እና ኢራንም ጦርነቱን በማቆም የዓለምን የንግድ መስመር በዘላቂነት ለመክፈት የሰላም ስምምነት ላይ ለመድረስ...
ካርድ የሥልጣን ምንጭ በመኾኑ አንድም ድምፅ መባከን የለበትም !
ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ዜጎች በመንግሥት ሥልጣን ላይ የሚኖራቸውን የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚወስኑበት ዋነኛው መሣሪያ የምርጫ ካርዳቸው ነው።
የምርጫ ካርድ የዜጎች የሉዓላዊ ሥልጣን ምንጭ በመኾኑ ድምጻቸውን ወደ ሥልጣን የሚቀይሩበት የውክልና ሰነድ...
“ጀግንነትን ተላብሰን የአማራን ሕዝብ ከማንኛውም ጥቃት እየጠበቅን ነው ” የአድማ መከላከል ሠራዊት
ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ የ36ኛ ሻለቃ የአድማ መከላከል ሠራዊት አባላት ሥነ ልቦናዊ እና አካላዊ ዝግጁነታቸውን በመጠበቅ ማንኛውንም የላቀ ወታደራዊ ግዳጅ በብቃት ለመፈጸም ዝግጁ መኾናቸውን ገልጸዋል።
ሠራዊቱ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጣና ሁሉ...
ሥልጣን የሚገኘው በካርድ ብቻ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመራዊ ከተማን ወደ ቀደመ አስተማማኝ ሰላሟ ለመመለስ ከሚደረገው ጥረት ጎን ለጎን ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ በተሳካ ሁኔታ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የመራዊ ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል።
የመራዊ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ...








