በቴክኖሎጂ የተቃኘው የኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ!

ዛሬ ላይ ቴክኖሎጂ የቅንጦት ጉዳይ አይደለም። የሀገራት ብሔራዊ ደኅንነት፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦ-ፖለቲካዊ ተጽዕኖ መለኪያ ወደ መኾን ተሸጋግሯል። ኢትዮጵያም ይህንን በመረዳት ጉዞዋን ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ አድርጋለች። የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ.ር)...

“ከተዘጉ ፋብሪካዎች ወደ ምርት ትንሣኤ”

ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ ከባሕላዊ ምርት ወደ ዘመናዊ ተወዳዳሪ ማኑፋክቸሪንግ በመሸጋገር ለውጥ እያስመዘገበች እና እያንሠራራች ትገኛለች። የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ከማስፋፋት ባለፈ የጨርቃ ጨርቅ፣ የሲሚንቶ፣ የቆዳ፣ የሌጦ እና ሌሎች የኢንዱስትሪ ዘርፎች የማምረት አቅም እያደገም መጥቷል። ለበርካታ ወጣቶች...

ከጋሻ እስከ ሰው አልባ ድሮን – የመከላከያ ሠራዊት የማንሠራራት ጉዞ

ኢትዮጵያውያን የተደራጀ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሳይኖራቸው የሀገራቸውን ዳር ድንበር አስጠብቀዋል፤ ጠላትን በቁርጠኝነት ተዋግተዋል፤ ወራሪ ኀይልን ድባቅ መትተው የነጻነት ተምሳሌት፣ የአፍሪካ ኩራት እና ብርሃን ኾነዋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከተደራጀ በኋላም የውስጥ አንድነቷን በማስጠበቅ፤ ዳር ድንበሯን በማስከበር፤...

ኢትዮጵያ የብልጽግና ትልሞቿን በፅኑ መሠረት እየገነባች ነው፡፡

  የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን ሁለት የማንሠራራት ቀንን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል። በመልዕክቱ እንኳን ለጳጉሜን ሁለት የማንሠራራት ቀን አደረሳችሁ፣ አደረሰን ብሏል። ኢትዮጵያ የብልጽግና ትልሞቿን በፅኑ መሠረት እየገነባች ነው፡፡ ኢትዮጵያ በመደመር መንግሥት ፖሊሲዎች እና ዕቅዶች እየተመራች ለኹለንተናዊ ብልጽግና...

የኩረጃ ባሕልን ያስቀረው የትምህርት መዋቅራዊ ለውጥ

  ትምህርት የትውልድ መቅረጫ፣ ለሀገር እድገት እና ለዓለማቀፋዊ ተወዳዳሪነት ዋና መሠረት ነው። ነገር ግን ከጥቂት ዓመታት በፊት በሀገራችን ኢትዮጵያ የነበረው የትምህርት ዘርፍ በከፍተኛ የጥራት ውድቀት እና መዋቅራዊ ስብራት ውስጥ ይገኝ ነበር። በትምህርት ተቋማት ውስጥ የሰፈነው የኩረጃ...