ምርት እንዳይባክን በጥንቃቄ መሠብሠብ ያስፈልጋል።

ደብረማርቆስ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብክነትን በመቀነስ ጥራቱን የጠበቀ ምርት ለገበያ ለማቅረብ አርሶ አደሮች የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ እንዲሠበሥቡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አሳስቧል፡፡ እስካሁን በዞኑ 23 በመቶ የሚኾነውን የሰብል ምርት መሠብሠብ መቻሉን መምሪያው አስታውቋል፡፡ በምሥራቅ...

የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ሰላም፣ አንድነት እና ፍቅር የሚሰበክበት የኢትዮጵያውያን ቀን ነው።

ደባርቅ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በደባርቅ ከተማ ተከብሯል። ልዩነትን በማቻቻል እና አንድ በሚያደርጉ የጋራ ጉዳዮች በመምከር ሀገራዊ ዕድገትን ማፋጠን...

“ኢትዮጵያ ምድሯ ባለ ሦስት ድርብ ሃብት የያዘ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ 4ኛውን ዓመታዊ የማዕድን እና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ (MINTEX Ethiopia 2025) በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ...

የብሔር ብሔረሰቦችን በዓል ለማክበር ወደ አካባቢው የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት ተደርጓል፡፡

አዲስ አበባ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ለማክበር ወደ ሆሳዕና የሚጓዙ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማረቆ ልዩ ወረዳ አስታውቋል። ልዩ ወረዳው ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኅን ለተውጣጡ ባለሙያዎች በቆሼ...

የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ለኅብረ ብሔራዊነት ግንባታ አስፈላጊ ነው።

ደብረማርቆስ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር እና የምሥራቅ ጎጃም ዞን የመንግሥት ሠራተኞች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ የደብረ ማርቆስ...