የሀሳብ ልዩነቶች ቢኖሩም እንኳ በሀገር እና በሰላም ጉዳይ በጋራ መሥራት ግን መሠረታዊ ነው።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንድ ሀገር የዴሞክራሲ ግንባታ እና ለተረጋጋ ሰላም የተፎካካሪ ፓርቲዎች ሚና እጅግ ወሳኝ ነው። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ሰሎሞን አየለ በኢትዮጵያ ሀገር እና ሕዝብን በማስቀደም ሰለማዊ ምርጫ...

“በሀረሪ ክልል የቱሪዝም ዘርፉን የሚያጎለብቱ የኢንቨስትመንት ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ

  ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል የቱሪዝም ዘርፉን የሚያጎለብቱ የኢንቨስትመንት ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾናቸውን የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል። ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በሀረር ከተማ በመገንባት ላይ ያሉ የተለያዩ ኢንቨስትመንቶችን ጎብኝተዋል። ርእሰ መሥተዳድር...

“ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝቡ ከምርጫ ውጭ ላሉ የኃይል አማራጮች ፍላጎት እንደሌለው ያሳየበት ትልቅ እሴት...

  ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ በስኬት አከናውናለች። የብልጽግና ፓርቲ መንግሥት መመሥረት የሚያስችለውን አብላጫ ድምጽ ማግኘቱንም ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ተፎካካሪ ፓርቲዎችም የሕዝብ ውክልና ይዘው የምክር ቤት መቀመጫዎችን አግኝተዋል። ይህ የተፎካካሪ ፓርቲዎች...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከባሕር ዳር – ደብረ ማርቆስ መደበኛ በረራ ሊጀምር ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ የበረራ አገልግሎት የጀመረው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎቱን በማሳደግ ላይ ይገኛል። ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ፦ ✈️ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ- ማረቆስ ደርሶ መልስ በየቀኑ ✈️ ከደብረ...

የዲጂታል ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ቀናት የሚቆይ ዓለም አቀፍ የሳይበር ደኅንነት እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ የሣይበር ደኅንነት ማኅበር ፕሬዝዳንት ብርሃኑ በየነ (ዶ.ር) የሣይበር ደኅንነት ዓለምአቀፍ ወቅታዊ ትኩረት እንደመኾኑ...