አማራጭ የሙግት መፍቻ ሥርዓቶችን በማጠናከር የአገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።
ደባርቅ: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተቀናጀ የአሠራር ሥርዓትን በመዘርጋት ውጤታማ አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እየሠራ መኾኑን ገልጿል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ግዛቸው ሙጬ የዳኝነት ሥርዓቱን ለማሻሻል...
የኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም በ2018 በጀት ዓመት 63 በመቶ ለማድረስ ታቅዷል፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ በክልሉ ወቅታዊ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች፣ በሚያጋጥሙት ችግሮች እና መፍትሄዎች እንዲሁም መንግሥት ለዘርፉ በሰጠው ትኩረት እና በተቀመጡ አቅጣጫዎች ላይ ለአሚኮ ማብራሪያ...
ሥራ ፈላጊ ሳይኾን ሥራ ፈጣሪ ኾነው ራሳቸውን እና ሌሎችን የሚጠቅሙ ወጣቶችን መፍጠር ይገባል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አመልድ ኢትዮጵያ ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ለሁለት ዓመታት በአማራ ክልል ሲተገበር የቆየውን የማያ ፕሮግራሞ አፈጻጸም ግምገማ ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።...
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የምርምር እና ልማት ልኅቀት ማዕከል የመኾን ራዕይን የሰነቀ ተቋም።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና መሥሪያ ቤት ከሰሞኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በመረቁበት ወቅት ለዲጂታል ኢትዮጰያ ጉዞ የተቋሙ አበርክቶ ትልቅ መኾኑን ተናግረው ነበር። ለሰው ሠራሽ አስተውሎት...
የክልሉን ሰላም ለማጽናት በቁርጠኝነት መሥራት ይጠበቃል።
ጎንደር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለጎንደር ቀጣና ፖሊስ መሪዎች እና አባላት የሪፎርም አፈጻጸም እና የአመራር አቅም ግንባታ ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሬ ለተገኘው...








