“የነገው ቀን በዛሬው ብርታታችን፣ ጥረታችን እና መስዋዕትነታችን የሚመሠረት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ጳጉሜን 5 የነገው ቀን በአማራ ክልል በተለያዩ ኹነቶች እየተከበረ ነው። ቀኑን የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፣ የአማራ ክልል ሥራ እና ክህሎት ቢሮ፣ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ፣ የአማራ ክልል የኢኖቬሽን እና...
ትምህርትን መደገፍ ሀገር አሻጋሪ ትውልድን መፍጠር ነው።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ቤተሰቦቻቸው በገቢ ዝቅተኛ ለኾኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ እና ዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ ለኾኑ የተቋሙ ሠራተኞች የበዓል መዋያ ድጋፍ አድርጓል።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) መንግሥት ሰው...
ሰላማን ከማስጠበቅ ጎን ለጎን ለበጎነት የተዘረጉ የሠራዊቱ እጆች በፍኖተ ሰላም
የምሥራቅ ዕዝ ኮር የሠራዊት አባላት በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሠላም ከተማ ለሚገኙ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። የኮሩ የጥገና ኀላፊ ኮሎኔል አበራ ጥሩ እንደገለጹት የኮሩ ስታፍ የሠራዊቱ አባላት ሀገራዊ ግዴታቸውን ከመወጣት ባለፈ ከወርሃዊ ደመወዛቸው...
ምርት በገበያው በሚፈለገው መጠን ስለገባ ሕዝቡ ተረጋግቶ በተመጣጣኝ ዋጋ ግብይት ሊፈጽም ይገባል።
በዓል ሲመጣ በየቤቱ ሸር ጉዱ አለ። አቤት የገበያው ግርግር፣ የገበያው ሁካታ፣ የበጉ፣ የፍየሉ እና የዶሮ ድምጽ ተደራርቦ የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን ቀለሙን ቀይሮ አዲስ ድባብን ይፈጥራል።
የጨፌው ሽታ፣ የክት እና የአዲስ ልብስ ዝግጅት፣ የቤት ውስጥ ማስተካከያው...
ኢትዮጵያ ለቀጣዩ ትውልድ ምንዳን እንጅ ዕዳን አታወርስም፡፡
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን አምስት የነገውን ቀን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል። በመልዕክቱም ኢትዮጵያ ነገዋን ዛሬ እየሠራች ነው ብሏል።
ነገ የሚወሰነው ዛሬ በምንሠራው ሥራ ነው። የነገ ስኬታችን የሚቀረጸው በዛሬው ጥረታችን ነው። ከትናንት መልካም ልምዶችን በመቅሰም፣ ዛሬን በትክክል...








