‘’የተኩስ ድምፅ ሰልችቶናል’’ የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች
ደሴ፡ ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን በጊምባ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ክልላዊ እና ሀገራዊ የሰላምና የልማት ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየመከረ ነው።
በውይይት መድረኩ ከደቡብ...
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኀይል ንቅናቄ (አዴኀን) 3ኛውን ድርጅታዊ መደበኛ ጉባኤ ጀምፘል።
ባሕር ዳር: ሕዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመደበኛ ጉባኤው ከሁሉም የክልሉ አካባቢዎች የተወከሉ ጉባኤተኞች የተሳተፉ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጭ ቦርድ ተወካዮች እና ተጋባዥ እንግዶችም ተገኝተዋል።
በመደበኛ ጉባኤው የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔ እንደሚያሳልፍም ይጠበቃል።
በጉባኤተኛው የፓርቲው እቅድ...
ወጣቶች ከተቀጣሪነት ወጥተው ሥራ ፈጣሪነት ላይ ሊያተኩሩ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሦሥተኛው ዙር "ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት" ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በክልሉ ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ...
ሙስና ሊታለፍ የማይገባው ቀይ መስመር ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ "ትውልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር መገንባት" በሚል መሪ መልዕክት የጸረ ሙስና ቀን ምክንያት በማድረግ ከቢሮው ሠራተኞች እና ከአቃብያን ሕግ ባለሙያዎች ጋር ምክክር አድርጓል።
የአማራ ክልል...
በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ እየተመዘገበ የሚገኘው ኢኮኖሚያዊ እድገት የሀገሪቱን የወደፊት መዳረሻ እና የሕዝቡን ተጠቃሚነት ከፍ የሚያደርግ መኾኑን ተሳታፊዎች በዕለቱ አንስተዋል።
ኢኮኖሚያዊ ሪፎርም እና የተመዘገበው የምጣኔ ሃብት እድገት ሀገሪቱን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ተቀባይነቷን...








