“የፓን አፍሪካ ኤችአይቪ ክሊኒሻኖች ማኅበር መመስረት አህጉራዊ ትብብርን ለማጠናከር ትልቅ ዕድል ይሰጣል” ዶክተር መቅደስ...
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፓን አፍሪካ ኤች አይ ቪ ክሊኒሻኖች ማኅበር የመጀመሪያው ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ የፓን አፍሪካ ኤች አይ ቪ ክሊኒሻኖች ማኅበር መቋቋም አፍሪካ በኤች አይ...
🗳️ 🇪🇹 በምዕራብ ጎንደር ዞን የምርጫ ቁሳቁስ እየተሰራጨ ነው።
ገንዳ ውኃ፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በተሟላ መንገድ ለማከናወን የምርጫ ቁሳቁስ እየተሰራጨ መኾኑን የመተማ ምርጫ ክልል አሥተባባሪ መሠረት ዋሲሁን ተናግረዋል።
የምርጫ ቁሳቁሱ ያለምንም ችግር የምርጫ ጣቢያዎች ወደሚገኙበት አካባቢ እየገባ...
ማኅበረሰቡ የመተባበር ባሕሉን በማጠናከር ለምርጫው ስኬታማነት እየሠራ ነው።
እንጅባራ፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማ ኾኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
የመምሪያው አዛዥ ኮማንደር አስራት ምትኩ ለምርጫው ስኬታማነት የጸጥታ ሥራው በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫው ዕለት እና ከምርጫ...
🗳️ 🇪🇹 ሰላማዊ ምርጫ ለማካሄድ የሰሜን ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ዝግጁ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግንቦት 24/2018 ዓ.ም ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ በኾነ መንገድ ለማጠናቀቅ የሚያስችል ቅድመ-ዝግጅት ተጠናቅቆ ወደ ተግባር መገባቱን የሰሜን ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
የሰሜን ጎጃም ዞን ፖሊስ መምርያ አዛዥ ኮማንደር በሪሁን...
በስድስቱም ምርጫዎች የተሳትፉት፤ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተዘጋጁት የጎንደር ከተማ ነዋሪ 🗳🇪🇹
ጎንደር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ፀሐይወርቅ አባተ ይባላሉ። በጎንደር ከተማ ነዋሪ ናቸው። 📚 👨🏫 ለ40 ዓመታት በመምህርነት ሙያ ሀገራቸውን አገልግለዋል።
አሁን ላይ በጡረታ ላይ ይገኛሉ። ልጆቻቸውን አስተምረው እስከ ፕሮፌሰርነት መዓረግ የደረሱ ልጆችም እንዳሏቸው አጫውተውናል።🎓
ባለፉት...








