“ወጣቶች ለሀገር አንድነት እና አብሮነት መስዋዕትነት መክፈል አለባችሁ” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ደሴ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ፣ ክልላዊ እና ሀገራዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ በኮምቦልቻ ከተማ ከወጣቶች ጋር ተወያይተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎችም ወጣቶችን አሳታፊ ያደረጉ ሥራዎችን በማከናወን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል ብለዋል።...
በ82 ሚሊዮን ብር በጀት የሚሠራ የትምህርት ቤት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የማኅበረሰቡን የረጅም ጊዜ ጥያቄ የሚመልስ እና በ82 ሚሊዮን ብር በጀት የሚከናወን የትምህርት ቤት ግንባታ ለማከናወን የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል።
በደብረ ብርሃን ከተማ ጠባሴ ክፍለ ከተማ የምስረታ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦
ትውልድን በሥነ ምግባር መገንባትና ተቋምን በግልጽ አሠራር መምራት ሙስናን የመከላከል ቁልፍ ተግባሮቻችን ናቸው።
ዛሬ በ22ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን የበዓል ማጠቃለያ መድረክ ላይ ተገኝተናል። ሙስናን እንደ ብሔራዊ አጀንዳ እና ለብልጽግናችን ቀይ መሥመር አድርገን በመውሰድ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን የተፈጥሮ ሃብት ሥራ ተጀመረ።
ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በ2018 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ልማት ሥራው በገንዳ ውኃ ከተማ ዙሪያ በፈንድቃ ተፋሰስ ተጀምሯል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ ይላቅ የአካባቢውን ሰላም...








