ከሞት ስጋት ወደ ተረጋጋ ሕይወት!_ የምዕራብ ጎጃም ዞን የሰላም ተስፋ
ባለፉት ሦሥት ዓመታት በአማራ ክልል ባጋጠመው የሰላም መደፍረስ እና አለመረጋጋት ምክንያት ሰፊ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ውድመት ደርሷል። የዚህ ችግር ሰለባ ከኾኑት የክልሉ አካባቢዎች መካከል ምዕራብ ጎጃም ዞን አንደኛው ነው።
በዞኑ የጤና ተቋማት እና ትምህርት ቤቶች...
“ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሠራል” ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ
የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በሕግ ማስከበር ሥራ ላይ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ እና የጸጥታ ኃይሉን እየመሩ ለሚገኙ የዞን እና የከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ መምሪያዎች እውቅና ሰጥቷል።
የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ ተቋሙ...
“በቀዳማይ ልጅነት ጊዜ ላይ መሥራት የነገዋን ኢትዮጵያ በጠንካራ መሠረት ላይ መሥራት ነው” ሙሉነሽ ደሴ...
በባሕር ዳር ከተማ የቀዳማይ ልጅነት ልማትን ውጤታማ ሊያደርጉ የሚችሉ ሥራዎች ምልከታ ተካሂዷል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) ከጽንስ እስከ ስድስት ዓመት ባለው የቀዳማይ ልጅነት ጊዜ ላይ መሥራት የመንግሥት የሰው ሃብት...
ሀገር የሚገነባው እያንዳንዱ ዜጋ የራሱን ድርሻ ሲወጣ ነው።
የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ አማካኝነት የተከናወኑ ተግባራትን ገምግሟል።
የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ ወዬሳ በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ 209 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው የዜጎችን...
በጃናሞራ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ ባርና እና ማሬ ወንዝ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 56 ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎችን የደባርቅ፣ የጃናሞራ ወረዳ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃገር ሽማግሌዎች እና እና በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከላከያ ሠራዊት...








