ከተሳሳተ የትጥቅ ትግል ወደ ልማት አርበኝነት !

  ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሥራ ባሕልን ያነጹ፣ ለሌሎች የሥራ ዕድልን የፈጠሩ፣ ከጥፋት እና ሱሰኝነት የራቁ፣ ለሌሎች ወጣቶች አርዓያ መኾን የቻሉ በርካታ ወጣቶች አሉ። በአንጻሩ ደግሞ በሀሳብ ውዥንብር ተጠልፈው የጥፋት ኃይል እንቅስቃሴን...

“‎የምትገነቡት ነገ የሚጀምረው ዛሬ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ5 ሚሊዮን ኮደሮች ምዕራፍ ከታቀደለት ጊዜ በፊት መሳካቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ለዚህም ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣...

“እንደ ሀገር ነፃ እና ገለልተኛ የምክክር ሂደትን ማስተባበር የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

  አዲስ አበባ: ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በአጀንዳ ልየታ ዝግጅት የፓርቲዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተለያዩ ክልሎች ከተውጣጡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ሀገር አቀፍ የአጀንዳ ልየታ መርሐግብርን በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት...

“ሀገር አቀፍ ፈተናውን በበይነ መረብ ለመውሰድ ተዘጋጅተናል” የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች

  ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 539 ትምህርት ቤቶች የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ያስፈትናሉ። 99 ሺህ 897 ተማሪዎች ደግሞ ፈተናውን ይወስዳሉ። ፈተናውን ከሚሰጡት አጠቃላይ ትምህርት ቤቶች መካከል 315...

በደረሰኝ አቆራረጥ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገው የታክስ አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅ ላይ የአስረጅ...

  አዲስ አበባ: ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የፕላን በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አዲስ እየተሻሻለ በሚገኘው የታክስ አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅ ላይ የአስረጅ መድረክ አካሂዷል። በአስረጅ መድረኩ ላይ ማብራሪያ የሰጡት የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ...