ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሴቶች በዴሞክራሲያዊ ሂደት እንዲሳተፉ አዲስ ልምምድን ፈጥሯል።
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በታዛቢነት በተሳተፈባቸው 136 ምርጫ ክልሎች ሴቶች ያለስጋት ደኅንነታቸው ተጠብቆ መሳተፋቸውን እና ምርጫው ሰላማዊ እንደነበር አስታውቋል።
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ዋና ዳይሬክተር...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የውጤት ማሳወቂያ መርሐግብር እያካሄደ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላተወርቅ ኀይሉ መርሐ ግብሩ የምርጫ ውጤት ማሳወቂያ ብቻ ሳይኾን የተመዘገቡ ተቋማዊ ለውጦችን እና በሂደቱ ያጋጠሙ ችግሮችን ለተሳታፊዎች የምናሳውቅበት ነው ብለዋል።
ቦርዱ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ...
በአማራ ክልል 30 ሺህ የሚጠጋ የቁም እንስሳት ለውጭ ገበያ ቀርቧል።
ጎንደር፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የቁም እንስሳት ኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል እና የውጭ ግብይትን ለማሳለጥ ያለመ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ አካሂዷል።
ውይይቱን የከፈቱት የአማራ ክልል ንግድ እና...
“የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ ያሉ የልማት ዕድሎችን መጠቀም ይገባል” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)
ደባርቅ፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር ደባርቅ ከተማ በአካባቢው የልማት እና የሰላም ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ተካሂዷል።
በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎችም...
🇪🇹የኢትዮጵያን ትንሣኤ ሊያበስር ጫፍ የደረሰው የሀገራዊ ምክክር !
ባሕር ዳር ፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም(አሚኮ) ሀገራዊ ምክክር የዜጎችን እኩል ተሳትፎ በማረጋገጥ በብሔራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠር ያስችላል። ለዘመናት የዘለቁ የፖለቲካ እና የታሪክ ቅራኔዎች በውይይት እንዲፈቱ ዕድል ይፈጥራል።
🕊️የምክክር ባሕልን በማዳበር፣ ጥላቻን በይቅርታ፤ መከፋፈልን...








