“አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ የእውቀት ብርሃን ያበራ የዕውቀት ቤት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ75 ዓመታት ለኢትዮጵያ የእውቀት ብርሃን ያበራ የዕውቀት ቤት ነው ብለውታል።
በትጋት የሚመራ ምርምር፣ በሙግት የሚዳብር...
የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለገቡ የቀድሞ ታጣቂዎች የሥራ እድል ለመፍጠር እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...
ጎንደር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሥራና ክህሎት መምሪያ በከተማ አሥተዳደሩ የሰላም ጥሪውን ለተቀበሉ አካላት የክህሎት ማስጨበጫ ሥልጠና በመስጠት በማኅበር ተደራጅተው ሕይወታቸውን ይመሩ ዘንድ የድርሻውን እየተወጣ እንደሚገኝ ገልጿል።
መምሪያው በጎንደር ከተማ አዘዞ ክፍለ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ ከ2 ትረሊዮን ብር በላይ ኾኗል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2025/26 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ብቻ ከ325 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ ተቀማጭ በመሰብሰብ አጠቃላይ ተቀማጩን 2 ትርሊዮን ብር አድርሷል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ተወካይ እና የኮርፖሬት...
አዋሽ ባንክ በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ አረጋውያን እና አቅመ ደካማ ወገኖች 900 ሺህ ብር...
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዋሽ ባንክ ሰሜን አዲስ አበባ ቀጣና ዳይሬክተር ታዬ አበበ ባንኩ ከሚሰጠው መደበኛ አገልግሎት በተጨማሪ በሚሠራቸው የማኅበረሰብ አገልግሎት ተግባራት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ድጋፍ ማድረጉን ተናግረዋል።
ድጋፉም ለ100 ሰዎች ተደራሽ...
ከደባርቅ-በለስ- መካነ ብርሃን ድረስ የሚገነባው የመንገድ ሥራ ምን ላይ ደረሰ
ደባርቅ: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከደባርቅ፣ በለስ፣ መካነ ብርሃን የሚገነባው የ102 ኪሎ ሜትር የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት እንዲሳለጥ የበኩላቸውን ድጋፍ እንደሚያደጉ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ከዚህ በፊት የመንገድ ሥራው ባለመጠናቀቁ ምክንያት ለጎርፍ፣ ለነፋስ እና ለሌሎች መሰል...








