ሚሊሻ የሕዝብ ዘብ ነው።
ከሚሴ: ሰኔ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ደዋጨፋ ወረዳ የጉላ ክላስተር ቀበሌዎች የሚሊሻ ምረቃ ተካሂዷል።
ዛሬ የተመረቁት የሚሊሻ አባላት በተሰጣቸው ሥልጠና አካባቢያቸውን እና የሕዝባቸውን ደኅንነት ለመጠበቅ እንደሚሠሩ ተናግረዋል።
የሕዝብን ሰላም የሚያውኩ አካላት ላይ አስፈላጊውን እርምጃ...
“ያለ አባት ያሳደኳት ልጄ ክብርን አሳየችኝ” የዋንጫ ተሸላሚዋ ተመራቂ ወላጅ እናት
ደብረ ብርሃን : ሰኔ 21/2018 ዓ.ም.(አሚኮ) 🎓 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎችን አስመርቋል።
ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎችም የዋንጫ እና
የሜዳሊያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
ከፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ የፋርማሲ ትምህርት ክፍል ተመራቂው ብሩክ ደግነት...
ኢትዮጵያ የተገለጠችበት ደማቅ ብሔራዊ ቀለም!
"አረንጓዴ ዐሻራ ከእሳቤ እስከ ትግበራው ኢትዮጵያ የተገለጠችበት ደማቅ ብሔራዊ ቀለም ነው።" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል፦
በእሳቤዎች የተመሩ የታላላቅ ስልጣኔዎች እና የነጠሩ እውቀቶች ማሕደር በሆነችው ኢትዮጵያ የአረንጓዴ...
ዛሬ የተቀበላችሁት ዲግሪ የሀገር አደራ ማረጋገጫ ማሕተም ነው።
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 🎓 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎችን አስመርቋል።
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ20ኛ ዙር ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል 90 ነጥብ 2 በመቶ ያህሉ ብሔራዊ የመውጫ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ማለፋቸው...
አዋሽ ሱባህ ኪሎ ከተማ በኮሪደር ልማት ውበቷን እየገለጠች ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአፋር ክልል ከተሞች የኮሪደር ልማት እየተተገበረ ነው።
መንግሥት በልዩ ትኩረት እና ቁርጠኝነት እያከናወናቸው ካሉ ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች መካከል የተቀናጁ የልማት ሥራዎችን በውስጡ ያካተተው የኮሪደር ልማት አንደኛው ነው። ይህ...








