የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ብልጽግና ፓርቲ በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ማሸነፉን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት...
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የቻይና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ቼን ሀይን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ በማሸነፉ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የተላከውን የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክትም ተቀብለዋል፡፡
ፓርቲው በላከው የእንኳን ደስ...
የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶች
ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብት የበለጸገች ታላቅ ሀገር ናት።
ነገር ግን ኢትዮጵያውያን ሀገራቸው ባላት ጸጋ ልክ መጠቀም ሳይችሉ ኖረዋል። በዚህም ምክንያት መበልጸግ ሲገባቸው በድህነት ውስጥ ለመኖር ተገድደው ቆይተዋል።
አሁን ግን የኢትዮጵያ የድህነት ምዕራፍ ሊዘጋ ነው። ጸጋዋ ለዓለም ሊገለጥ፤...
” የሰጣችሁን ጊዜ ያላሳካናቸውን እንድናሳካ፣ ያላደረስነውን ልማት እንድናዳርስ ቃል ኪዳናችንን የምናድስበት ነው” ከንቲባ አዳነች...
አዲስ አበባ: ሰኔ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለመረጠው ሕዝብ የምሥጋና መርሐግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ አከናውኗል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞገስ ባልቻ...
✨ “ትውልድ የሚቀባበለው የሰላም ችቦ፤ ከባሕላዊ የግጭት አፈታት እስከ ሀገራዊ ምክክር”
ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰው ዘር መገኛ፤ በቋንቋ በሃይማኖት፣ በባሕል እና ወግ እንደ ነብር ዥንጉርጉር፤ በልዩነት ውስጥ አንድነትን በአለት ላይ የገነባች፤ ከማንም በፊት ሀገረ መንግሥትን ለዓለም ያስተዋወቀች፤ በቅዱሳት መጻሕፍት በተደጋጋሚ የተጠቀሰች ጥንታዊት፤...
“ሠራዊቱ በጸረ ሽምቅ ስምሪት ያስመዘገባቸው ድሎች የተላላኪዎችን አንገት ያስደፋ እና ሰላም ወዳዱን ሕዝብ ያስደሰተ...
የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ ከኮር አዛዥ ጀኔራል መኮንኖች እና ከእዝ ስታፍ ከፍተኛ መሪዎች ጋር በመኾን አርብ ገበያ (ብራዳማ) ለሚገኙ የሠራዊት ክፍሎች መመሪያ ሰጥተዋል።
የምሥራቅ እዝ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ ሠራዊቱ...








