የላሊበላን የንጹህ መጠጥ ውኃ ችግር ለማቃለል እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ጉዳት ከደረሰባቸው ተቋማት ውስጥ የውኃ ተቋማት አንዱ ነው።
በወቅቱ በደረሰው ጉዳት ውኃ ማቅረብ የማይቻልበት ደረጃ ደርሶ እንደነበር የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ውኃ እና ፍሳሽ...
የደሴ ከተማ አሥተዳደር በጥር ወር የሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላትን በድምቀት ለማክበር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት...
ደሴ: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የፀጥታ አካላት፣ አገልግሎት ሠጭ ተቋማት እና ወጣቶችም ተሳትፈዋል።
የደቡብ ወሎ ዞን ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ አባ ለይኩን ወንዲፍራው ከከተራ ጀምሮ እስከ አስተርዮ ማርያም ያሉ...
“ባልማር ኖሮ አረብ ሀገር የጉልበት ሠራተኛ ነበርኩ”
ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ1989 ዓ.ም በአማራ ክልል ድርቅ የተከሰተበት ወቅት ነበር፡፡ በልቶ ማደር ችግር ኾኖ ሕጻናት ከትምህርት ቤት ቀሩ፡፡
የሕጻን ማርዬ ቤተሰቦችም በድርቁ ምክንያት ልጃቸውን ማስተማር አቃታቸው፡፡ እናቱ በአንድ የችግኝ ጣቢያ የጉልበት...
“መይሳው የሚሉት አንድ ሰው ነበረ አንድ ኾኖ ተወልዶ ሺህ ኾኖ የኖረ”
ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፈተና ዘመን የተፈጠረ፣ በፈተና ውስጥ ለሀገሩ የኖረ፤ ኢትዮጵያን ከአንድ ምዕራፍ ወደሌላ ምዕራፍ ያሸጋገረ፣ የመከፋፈልን ዘመን ያስቀረ፤ አንድነትን እንደ አለት ያጠነከረ ጀግና ነው።
ለኢትዮጵያ ሲል ልጅነቱን ሰጥቷል፤ ለኢትዮጵያ ሲል ደስታውን...
ማዳኣ የተባለውን የአፋር ባሕላዊ ሕግ በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት...
አዲስ አበባ: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ከድንቅ ተፈጥሯዊ ሃብቶቹ ባለፈ ሕዝቡ በጽኑ የሚያከብረው "ማድኣ" የተባለ ባሕላዊ የሕግ ሥርዓት አለው። ይህ ባሕላዊ ሕግ በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲ እና በኤርትራ ጭምር ጥቅም ላይ የሚውል ነው።።
የአፋር ብሔራዊ...








