በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ሁመራ ገብተዋል።
ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ ገብተዋል።
አምባሳደሩ ሁመራ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለውን...
የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ሁለንተናዊ ተጨባጭ ለውጦች በተመዘገቡበት ወቅት መከበሩ ለየት ያደርገዋል” አፈ...
አዲስ አበባ: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ20ኛ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በውጤት እንዲጠናቀቅ ላደረጉ የዕውቅና እና ሽልማት መርሐግብር አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር...
የአማራ ክልል የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት ቤት ልማት የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት እና የከተማ እና የገጠር የኑሮ ደረጃን የሚያዘምን የልማት ስትራቴጂ ተቀርጾ...
የተሻሻሉ የሰብል ዝርያዎችን ለአርሶ አደሮች እያስተዋወቀ መኾኑን የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል አስታወቀ።
ወልድያ: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል 108 ችግር ፈቺ የምርምር ሥራዎችን በመስክ እና በቤተ ሙከራ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል።
በ2017/18 የምርት ዘመን ሰባት የሰብል ዝርያዎች ለአርሶ አደሮች የማስተዋወቅ ሥራ መሠራቱንም አስታውቋል። በተለይም የአርሶ...
በልማት ሥራዎች ላይ የተቋማት አለመናበብ ለምን?
በልማት ሥራዎች ላይ የተቋማት አለመናበብ ለም
ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ከተማ የመንገድ ልማት ሲለማ የውኃ፣ የማፋሰሻ፣ የመብራት፣ የቴሌ መስመሮች፣ የጽዳት እና ሌሎችም መሠረተ ልማቶች በተቀናጀ ዕቅድ መሠራት እንዳለባቸው ባለሙያዎች ይመክራሉ። የከተማ መሠረተ...








