የማዕድን ሀብትን በሳይንሳዊ ዕውቀት እና በዘላቂነት ለመጠቀም ጥናትን እንደ ድልድይ መጠቀም ይገባል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ በክልሉ ከሚገኙ ስድስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሥነ-ምድር ጥናት፣ ካርታ ሥራ እና የማዕድን ፍለጋ ጥናት ለማካሄድ የሚያስችል ይፋዊ የውል ስምምነት አከናውኗል። ስምምነቱ የተካሄደው ከባሕርዳር፣ ጎንደር፣...

ቁልፍ መሠረተ ልማቶችን ለመጠበቅ የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 24ኛ መደበኛ ሥብሠባው የቁልፍ መሠረተ ልማቶች የሳይበር ደኅንነት ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረበውን ሪፖርት እና የውሳኔ ሐሳብ...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኀይል መቆራረጥን ለማስቀረት እየሠራ ነው።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኤሌክትሪክ ኀይል መቆራረጥን ለመቀነስ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ የኤሌክትሪክ ኀይል መቆራረጥ እና የክረምት ዝግጅትን በሚመለከት ለመገናኛ ብዙኀን መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም እየተስተዋለ ያለውን የኀይል መቆራረጥ በዘላቂነት ለመቀነስ...

“የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ትግበራ እውቅና የሚሰጠው ነው” የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም

  አዲስ አበባ፡ ሰኔ 02/2018 ዓ.ም(አሚኮ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ ባለፉት ዓመታት ያከናወነቻቸው ተግባራት በአካባቢ ጥበቃ የመሪነት ሚናዋን ይበልጥ ያጎላ መኾኑን የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም አስታውቋል። የፕሮግራሙ የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይ ሳሙኤል ግባይዴ (ዶ.ር) ሀገሪቱ ባለፉት ሰባት ዓመታት 50...

“ቴክኖሎጂን ከሀገራዊ ርዕያችን ጋር አጣምረናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባን ተከትሎ፣ እጅግ ዘመናዊና ፈጣን የቴክኖሎጂ ግብዓቶችን በመጠቀም የተገነቡ ቤቶችን የሚያሳይ የግንባታ መጎብኘታቸውን ገልጸዋል። በዚህ ሳይት ሦስት የላቁ የግንባታ ዘዴዎች በጥምረት ጥቅም ላይ...