ከ553 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብት ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ አማራ ክልል ገብተዋል።

  ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ ክልሉ ገጥሞት ከነበረው የጸጥታ ችግር እየተረጋጋ በመምጣቱ...

‎ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ።

‎ ‎በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል። ‎ ‎ርእሰ መሥተዳድሩ ማርብል እና ግራናይት የሚያመርተውን የወረታ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ፣ አማጋ ጨርቃጨርቅ ማምረቻ ፋብሪካ፣ ገደፋው ይስማው አውቶሞቲቭ እና ትሬለር ማኑፋክቸሪንግ፣ በአማራ ማሽነሪ...

‎ ባሕር ዳር የተፈጥሮ እና የከተሜነት ዘላለማዊ ውህደት ማሳያ

‎🌊 ባሕር ዳር የተፈጥሮ እና የከተሜነት ዘላለማዊ ውህደት ማሳያ 🌴 🏙️ ‎ ‎የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት የጣና ሐይቅን እና የከተማዋን ውህደት ወደ አዲስ ምዕራፍ አሸጋግሮታል። ከዚህ ቀደም ወደ ከተማዋ የሚገባ ማንኛውም መንገደኛ ጣናን በቅርበት ለማየት የተወሰኑ...

‎ዛሬ አንድ ኾነን ከተራመድን የማንሻገረው ወንዝ የለም።

‎ዛሬ አንድ ኾነን ከተራመድን የማንሻገረው ወንዝ የለም። ‎ ‎የሰላም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ‎ ‎በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ...

‎በሰሜን ሸዋ ዞን የግሪሳ ወፍ ሰብል እንዳይጎዳ በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት እየተከናወነ ነው።

‎በዞኑ ስምንት ወረዳዎች የግሪሳ ወፍ መከሰቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። ‎ ‎በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ታደሰ ማሙሻ ለአሚኮ እንደተናገሩት ክስተቱ ባጋጠማቸው አካባቢዎች የመከላከል ሥራ እየተሠራ ይገኛል ብለዋል። ‎ ‎የግሪሳ ወፍ የተከሰተባቸው አካባቢዎች፦ ቀወት፣ አንፆኪያ...