“በአማራ ስም እየነገዱ፣ ከአማራ ጠላት ጋር መተባበር ታሪካዊ ክህደት ነው”
🇪🇹ኢትዮጵያ በልጆቿ ክብር እና ፍቅር የታነጸች፣ በታሪክ አውድማ ላይ ስሟ በወርቅ ቀለም የተጻፈ ሀገር ናት። የውጭ ሀገር ፀሐፊዎች ሳይቀሩ ታሪኳን በብዕራቸው ሲከትቡት የኖሩት፣ አያሌ የጀግንነት ገድሏን በመመስከር ነው።
በዘመናት ውስጥ ሀገርን ለመውረር የውጭ ወራሪዎችም ኾኑ...
የትግራይ ወጣቶችን ለጦርነት የሚሸጠው ሕገ-ወጡ የሕወሃት የጥፋት ቡድን።
የቀድሞው የትግራይ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ገብሩ አስራት ሕገወጡ የሕወሃት የጥፋት ቡድን ከአምባገነንነት ወደ አሸባሪነት ሙሉ በሙሉ መሸጋገሩን ገልጸዋል።
አቶ ገብሩ አስራት በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በሰጡት አሳሳቢ አስተያየት፣ ሕገ-ወጡ የሕወሃት ቡድን ለጠበበ ቡድናዊ ጥቅሙ እና...
👩👧👦🕊️አራስነት ያልገደበው የእናቶች የሰላም መሻት፣በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ
ሰሞኑን በታላቅ ድምቀት የተጀመረው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር እድል ይዞ እንደሚመጣ ተስፋ ተጥሎበታል። ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያውያንን የጋራ ዕጣ ፈንታን የሚወስን ታሪካዊ አጋጣሚ ተደርጎ ተወስዷል።🇪🇹
በዚህ ታሪካዊ ጉባኤ በሕዝብ የተመረጠ ሁሉ በተወካይነት...
🧵🤝🏾 የገናናዋ ኢትዮጵያ ንጋት ማብሰሪያ🌅🇪🇹
ኢትዮጵያ አስፈሪው እና ሉዓላዊነቷን ያላስደፈረው የጥንት ገናና ታሪኳን ይዛ ከጫፍ እስከ ጫፍ ልጆቿን በአንድ ጣሪያ ሥር ሠበሠበች። ልዩነት የመለያያ አጥር መኾኑ አብቅቶ የመከባበር እና የመዋደድ ድልድይ ኾኗል። በአዲስ ኮንቬንሽን ማዕከል ባሕልን በሚያንጸባርቁ እና በቀለማት...
“በሐረሪ ክልል የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት በራስ አቅም ለመገንባት ይሠራል” ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ
በሀረሪ ክልል በ2019 በጀት ዓመት የክልሉን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት በላቀ ደረጃ ለማሻሻል እንደሚሠራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል።
የክልሉን ሁለገብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥም የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት በራስ አቅም፣ በሕዝብና በመንግሥት አጋርነት ለመገንባት በ2019 በጀት...








