በአማራ ክልል ከ126 ሺህ በላይ ሕገ-ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ።
የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል።
የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ንግድን እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊ ዮናስ መላኩ በ120...
በዋልያ ላይ የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ እንቅስቃሴዎችን ማስቆም ተችሏል።
ዋልያ በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ብቻ የሚገኝ ብርቅዬ እንሰሳት ነው። ይህ እንሰሳት የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የዓለም ቅርስ ኾኖ እንዲመዘገብ ካስቻሉት የተፈጥሮ ሀብቶች መካከል ዋልያ ግንባር...
🚢 “ኢራን የሆርሙዝን ወሽመጥ እንደ መደራደሪያ ካርድ ልትጠቀምበት ትፈልጋለች” ማርኮ ሩቢዮ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በመካከለኛው ምሥራቅ እየተካሄደ ካለው ግጭት አኳያ ኢራን የሆርሙዝን የባሕር ላይ መተላለፊያ እንደ መደራደሪያ ልትጠቀምበት እየሞከረች ነው ብለዋል። ሌሎች ሀገራት ዓለም አቀፍ የባሕር ላይ መጓጓዣ መስመሮችን በመጠበቅ ረገድ የላቀ...
“በመሳሪያ የሚፈታ ችግር የለም፤ ችግሮች በምክክር እንዲፈቱ የምክክር ኮሚሽኑ አንድ አካል እንሁን” ካፒቴን ማስረሻ...
በዓለም ላይ ታሪክ የተከሰቱ ጦርነቶች በአብዛኛዎቹ የመጨረሻ መዳረሻቸው ሰላማዊ ሥምምነት ማድረግ ነው። በተለይ በሀገር ውስጥ የሚፈጠር የእርስ በእርስ ግጭቶች ሰብዓዊ ጉዳትን አድርሰው፤ መሠረተ ልማቶችን አውድመው፤ የንጹሐንን ሕይወት ቀጥፈው፤ የበርካቶችን አካል አጉድለው፤ በሀገሪቱ ማኅበራዊ እና...
በአማራ ክልል የኮሪደር ልማቱ 200 ሺህ ለሚጠጉ ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥሯል።
በአማራ ክልል የሚገኙ ከተሞችን ዘመናዊ፣ ተወዳዳሪ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተደገፉ የማድረግ ሥራዎች በስፋት እየተከናወኑ እንደሚገኙ የከተማ ክላስተር ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች ገልጸዋል።
የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ አማካሪ ሽቤ ክንዴ እንደተናገሩት በክልሉ የሚገኙ ከተሞችን...








