“ሀገር ያለ ሕዝብ እና መንግሥት፤ መንግሥት ደግሞ ያለግብር ሊቆሙ አይቻላቸውም” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከገቢዎች ሚኒስቴር ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር የዕውቅና እና የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በዕውቅና እና ንቅናቄ መድረኩ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣...

“ሀገራችን የቀደምት ሥልጣኔዎች እናት፣ ባርነትን ታግለው ያሸነፉ የክንደ ብርቱዎች ምድር ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነት፣ የሥልጣኔ እና የብልጽግና ንጋት አብሣሪ ኾና ቀጥላለች ነው ያሉት። ሺህ ዘመናትን ቀድማ የሥልጣኔን ቀለም ያሠመረች፣ ጀግንነትን...

በምስጢር የሚሰቃዩ እናቶችን ታሪክ የሚቀይረው የሕክምና መፍትሔ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በርካታ እናቶች የማህጸን መውጣት ችግር አጋጥሟቸው ለረጅም ዓመታት በስውር ሕመም እንደሚሰቃዩ ይነገራል። ይሁን እንጂ ባለሙያዎች ችግሩ ቀድሞ ከተለየ በቀላሉ በሕክምና ሊድን የሚችል መኾኑን በመግለጽ እናቶች ሕመማቸውን ደብቀው...

“የምርጫ ውድድራችን የሕዝባችን ሰላም እና የሀገርን አንድነት እንዳያደፈርስ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል” አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በባሕር ዳር እየተወያየ ነው። በውይይቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ተስፋሁን ዓለምነህ ኢትዮጵያ 7ኛውን...

የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ጉዳይ ማኅበረሰብን የመለወጥ ጉዳይ ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) በሥርዓተ ምግብ ምክንያት የሚፈጠሩ የመቀንጨር እና ሌሎች ተያያዥ ችግሮችን የሚፈታ የሥርዓተ ምግብ ሽግግር እና የሥነ አመጋገብ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቷል። ፍኖተ ካርታውን ወደ ተግባር ለማስገባትም የሚመለከታቸው አጋር እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት...