በ2018 በጀት ዓመት 2 ሺህ 800 ሄክታር መሬት ከእምቦጭ አረም ጸድቷል።

  የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ምክትል ኀላፊ ተሾመ አግማስ በ2018 በጀት ዓመት...

ሀገራዊ ምክክር በሂደቱ አሳታፊነትን እና አካታችነትን መርሁ አድርጎ ሠርቷል።

  የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍሎችን የሚወክሉ አካላት በተገኙበት ሐምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። የምክክር ጉባኤውም ሀገርን ሊያሻግሩ በሚችሉ የሕዝብ አጀንዳዎች ላይ ነው እየመከረ የሚገኘው። የሠመራ ዩኒቨርሲቲ መምህር ዲያቆን ዳንኤል ጌትነት ከአሚኮ ጋር በነበራቸው...

“የጋራ ተጠቃሚነታችን የሚረጋገጠው የሌሎችንም ሕመም መታመም ስንጀምር ነው”

  በኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢዎች የሚገኙ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ግለሰባዊ እና ማኅበረሰባዊ ግጭቶችን በመከላከል እና በማስወገድ ማኅበረሰባዊ ሰላም እና አንድነትን የሚጠብቁበት ጥበብ እየተካሄደ ለሚገኘው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ወሳኝ ልምድ የሚወሰድበት ነው። የሀገር ሽማግሌዎች የተጣሉ ወገኖችን...

🗣️ ሀገራዊ ምክክሩን ከተዛቡ መረጃዎች መከላከል የሕልውና ጉዳይ ነው

  ሀገራዊ ምክክር የፖለቲካ ልዩነቶችን ለማረቅ፣ ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት የሚካሄድ እጅግ ወሳኝ ሂደት ነው። ሂደቱ በሚካሄድበት ወቅት ኾን ተብለውም ኾነ በስህተት የሚሰራጩ የተሳሳቱ መረጃዎች እና የሀሰት ትርክቶች በምክክር ሂደቱ፣ በውጤቱ እና...

“አካባቢን መንከባከብ ለትውልድ የሚሰጥ ሕይወት ነው” አቶ ይትባረክ አወቀ

  የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን የዓለም የአካባቢ ቀን በዓል የማጠቃለያ ኘሮግራምን የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት አካሂዷል። የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለ ሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ፍሬነሽ መኩሪያ በአሁኑ ወቅት የአየር ንብረት ለውጥ የብዝሃ ሕይወት...