የትምህርት ተደራሽነት ሽፋንን ከማሳደግ አኳያ ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሰሜን ሸዋ እና የምሥራቅ ጎጃም የዞኖችን 2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የትምሕርት ሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ መኳንንት አደመ በበጀት...
የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ተከትሎ ሴት ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ለመመለስ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ የሰላም እጦቱ ክፉኛ ጉዳት ካደረሰባቸው ዘርፎች መካከል ትምህርት አንዱ ነው። ባለፉት ሁለት ዓመታት በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ እንዲነጠሉ አድርጓል። ለሥነ ልቦና ጉዳትም ዳርጓል።
በ2017 በጀት ዓመት ከ4 ነጥብ...
የምርጫ ሥራ የምርጫ ቦርድ ብቻ ሳይኾን የጋራ ሥራ ነው።
ሰቆጣ፡ የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች መሪዎቻቸውን ወይም ተወካዮቻቸውን በድምጽ የሚመርጡበት ሂደት ነው። ኢትዮጵያ በመጭው ግንቦት ወር 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያደረገች ትገኛለች።
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ፣ ሰላማዊ እና በተያዘለት ጊዜ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የጎኖፋ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታን አስጀመሩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የጎኖፋ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታን አስምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ያስጀመርነው የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ የበቆሎ፣ ማሽላ...
የዲጂታል ዘላንነት ምንድን ነው?
ባሕር ዳር፡ የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርብ የምናውቀው ዘላንነት የግጦሽ መሬት ፍለጋ የከብት ጭራ ተከትሎ ከሚሄደው ሰው ጋር አያይዘን ነው። በዲጂታል ዓለም ያለው ዘላንነት ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀስን የምንሠራው ከመኾኑ አንጻር መመሳሰል ቢኖረውም የቴክኖሎጂ ዕድገት...








