በገጠር ኮሪደር መርሃግብር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመላው ሀገራችን በመስፋፋት ላይ...
በምስራቅ ወለጋ ዞን ላይ እየተሠራ ያለው የመደ ጃለላ ቀበሌ የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ፤ ዘመናዊ የፀሐይ ኃይል መጠቀሚያ፣ የባዮጋዝ ሥርዓት፣ የእንስሳት በረቶች፣ መጸዳጃ ክፍሎች እና የምድረ ግቢ አረንጓዴ ስፍራዎች ሥራን ያካተተ፤ ለማኅበረሰቡ ዘላቂ እና የከበረ...
በአማራ ክልል ከ319 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ እየለማ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምርት እና ምርታማነትን ሊያሳድጉ በሚችሉ የቴክኖሎጅ ውጤቶች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል።
በቆቦ ወረዳ አራዶ 08 ቀበሌ አርሶ አደር የኾኑት ዓለሙ አበራ ከዚህ በፊት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሶርጋ ኢኮ ሎጅን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሶርጋ ኢኮ ሎጅን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሶርጋ ሐይቅ ላይ የሚገኘው የሶርጋ ኢኮ ሎጅ በአሁኑ ወቅት በ14 ሄክታር መሬት ላይ...
የኢንዱስትሪዎችን የኃይል አቅርቦት ለማሻሻል እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ዘላቂነት ያለው ዕድገትን ለማረጋገጥ በሀገር አቀፍ ደረጃ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ይገኛል።
ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ ደግሞ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መርሐ ግብር አንዱ ነው። መርሐ ግብሩ ለ10...
በአማራ ክልል የጅፕሰም ምርት ተጨማሪ የኢኮኖሚ አቅም ኾኗል።
ባሕርዳር፡ የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማዕድን የሚባሉት በተፈጥሮ ሂደት በመሬት ላይ ወይም በውስጥ የተፈጠሩ፤ በውኃ ሥር የተፈጠሩ፤ ዋጋ ያላቸው ጠንካራ፣ ፈሳሽ ወይም ጋዝ ነክ ንጥረ ነገሮች ናቸው። እነዚህ ንጥረ ነገሮች ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት፣ ለኮንስትራክሽን፣ ለጌጣጌጥ...








