18ተኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ለኢትዮጵያ ያለውን ድጋፍ ያሳየባቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው ?
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው ከመስከረም 2/2019ዓ.ም ጀምሮ በተካሔደው 18ተኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ መሳተፋቸው ይታወሳል።
መስከረም 3/2019 ዓ.ም የጉባዔው ሁለተኛ ቀን ‘‘ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት’’ በሚል መሪ መልዕክት...
ጠላት ጋር አንሠራም፤ የሕዝብን ስቃይም አናራዝምም
በሰሜን ጎንደር ዞን በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ግጭቱ የሀገርን ኢኮኖሚ የሚጎዳ፤ የሕዝብን ሰቆቃ የሚያራዝም መኾኑን በመረዳት የሰላም አማራጭን መቀበላቸውን ተናግረዋል።
የትጥቅ ትግሉ ከታሪካዊ ጠላቶች ጋር ጥምረት በመፍጠር የግለሰቦችን ጥቅም ለማስከበር የሚደረግ፤ በታጣቂዎች መካከል የእርስ በእርስ...
“ለሰላም እጦት መድኃኒቱ ቅን አዕምሮ ነው”
ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ እነሆ "አዲስ ዓመት መጣ" እንላለን። አዲስ ዓመት የቁጥር ልዩነትን እንጂ ያው ዘመን ነው። ነገር ግን ቀድሞ ከነበረው የዘመን ቁጥር ላይ በተጨመረው የዘመን ቁጥር የሰዎችም ገቢራዊ ሁኔታ በአወንታዊ መልኩ ቀድሞ ከነበረው...
ፈተናዎችን ወደ ድል ….!
የምዕራብ ጎጃም ዞን ''አርቆ ማየት አልቆ መሥራት'' በሚል መሪ መልዕክት የመንግሥት እና የፓርቲ የሥራ አፈጻጸምን እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን እየገመገመ ነው።
የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ በጀት ዓመቱ በርካታ ችግሮችን በማለፍ ፈተናዎችን ወደ ድል የተቀየረበት መኾኑን...
በምሥራቅ አማራ የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በቅንጅት እየተሠራ ነው።
በአማራ ክልል በ2018/19 የምርት ዘመን የተያዘውን የምርት ግብ ለማሳካት የአረም እና የተባይ ቁጥጥር ሥራ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ እና በምሥራቁ የክልሉ አካባቢዎች የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር የሚያስችል የተቀናጀ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ...








