ድርቅን የሚቋቋሙ ስድስት አዳዲስ የሰብል ዝርያዎች ተለቀቁ።
የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማፍለቅ፣ በማላማድ እና በማባዛት የአርሶ አደሮችን ምርታማነት ለማሳደግ እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየሠራ ይገኛል።
ኢንስቲትዩቱ በ2018 በጀት ዓመት ሰባት የሰብል ዝርያዎችን ለመልቀቅ ታቅዶ ስድስት ዝርያዎች ወደ አርሶ አደሮች...
የምሥራቅ ዕዝ ክፍለ ጦር ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉን ለተማሪዎች አስረክበው ንግግር ያደረጉት በምሥራቅ ዕዝ ስር የክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ሌተናል ኮሎኔል መሐመድ እንድሪስ እንዳሉት የክፍለ ጦሩ አባላት ከግዳጅ በተጓዳኝ በበጎ አገልግሎት ሥራዎች ላይም እየተሳተፉ ነው። ተማሪዎች የነገ ሀገር...
የጥምር ጦሩ የማድረግ አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል።
በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ወረዳ ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ በተመለከተ በወረዳው ግዳጃቸውን እየፈጸሙ ከሚገኙ የጥምር ጦሩ መሪዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
በውይይት መድረኩ የተገኙት የዞብል ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ሌተናል ኮሎኔል አይቸው ወንድሜነህ እንዳሉት...
“መስከረም” የምድር እፎይታ፣ የሰው ልጅ አዲስ ተስፋ”
መስከረም የዘመን መባቻ ብቻ አይደለም፤ ምድር ከከባድ ደመና እና ውችንፍር ወጥታ የምትሟሟቅበት፣ የሕይወት እና የሰው ልጅ ተስፋ አዲስ ኅብረ-ቀለም የሚለብስበት የውበት አክሊል እንጂ።
ክረምቱ ሲያከትም፣ የምድር ጥሙ ሲቆረጥና ሰማዩ ሲጠራ፣ የኢትዮጵያ መስከረም ለሰው ልጅ፣ ለእንስሳትና...
አስተማማኝ ሰላም ማጽናት ልማቶችን ከዳር ለማድረስ ዋናው መሠረት ነው።
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ እየተገመገመ ነው። በመድረኩ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከፍተኛ እና መከካለኛ መሪዎች ተሳትፈዋል።
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና...








