ችግኝ በመትከል ሕልውናን የመታደግ ኀላፊነት በደብረ ብርሃን !
በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አሥተባባሪነት የ"ተስፋን እንትከል" የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የከተማዋን ማኅበረሰብ ባሳተፈ ንቅናቄ እየተከናወነ ይገኛል።
የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ በዘንድሮው የክረምት ወቅት 9 ነጥብ 1 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል አቅዶ ወደ ሥራ...
በሶማሌ ክልል በረሃማነትን የሚገዳደረው ታሪካዊው የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራ በደማቁ እየተካሄደ ነው።
በሶማሌ ክልል ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ታሪካዊው "የአንድ ጀምበር" የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በይፋ ተጀምሮ በከፍተኛ የህዝብ ተሳትፎ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በክልሉ በሚገኙ 91 የተመረጡ የመትከያ ቦታዎች በነቂስ ወጥቶ እየተከናወነ ያለው ይህ ደማቅ...
“አካል ጉዳተኛነት ተስፋችንን ከመትከል አያግደንም” አካል ጉዳተኞች
አካል ጉዳተኛነት ሀገራዊ ጥሪን በመቀበል የነገን ተስፋ ከመትከል እንደማያግዳቸው በባሌ ዞንና ሮቤ ከተማ አስተዳደር በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ የተሳተፉ አካል ጉዳተኞች ገልጸዋል።
በዛሬው ዕለት በመላው የሀገሪቷ ክፍሎች በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
አረንጓዴ ዐሻራ የመበልጸግ ጉዞ አንዱ ሰበዝ!
• ሥልጣኔ የነጠላ ተግባር ውጤት አይደለም፤ የአንድ ዘርፍ እድገትም ብቻውን አያሰለጥንም
• የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራችን የአንድ ሰሞን ዘመቻ አይደለም፤ የአጭር ጊዜ ግብን ታሳቢ ያደረገ ቁንጽል እርምጃ አይደለም!
• አረንጓዴ ዐሻራ፦ የትልቁ...
“የአረንጓዴ አሻራ ምንጮች እንዲጎለብቱ እና ምርት እና ምርታማነት እንዲጨምር አድርጓል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ800 ሚሊዮን "የአንድ ጀምበር" የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በጨለቃ ክላስተር በመገኘት አሻራቸውን አሳርፈዋል።
ባለፉት ዓመታት ተፈጥሮን በአግባቡ ባለመጠቀማችን ለተፈጥሮ አደጋ ዳርጎን ቆይቷል ነው ያሉት።...








