ተማሪዎች ከክፍል ክፍል የሚዘዋወሩት በብቃት ብቻ ነው።
ነገ ሀገርን የሚረከቡ ብቁ ዜጎችን ለማፍራት ትምህርት ቤቶችን ከማሻሻል ባለፈ፣ በመማር ማስተማር ሂደት ብቃትን ማረጋገጥ እንደ ሀገር በትኩረት እየተሠራ ይገኛል። በአማራ ክልልም ባለፉት ዓመታት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራት መከናወናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
በአማራ...
የቱሪዝም ሕዳሴ በኢትዮጵያ 🇪🇹
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሀብት ሰፊ አማራጮችን እና ጸጋዎችን ያካተተ ነው። ከራስ ደጀን እስከ ዳሎል የሚዘልቀው ውብ መልከዓ ምድር፣ የሕዝቦቿ ብዝኃ ባሕል፣ ታሪክ፣ እና አያሌ ቅርሶች የሀገሪቱን የብዝኀ ቱሪዝም ጸጋን በግልጽ ያሳያል።
አሁናዊ የከተሞች የኮሪደር ልማትም ሌላው...
የኮዳውን ውኃ በርህራሄ የሚያካፍል – ጀግናም፣ ትሁትም ወታደር!
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከሀገር ሕልውና ጋር የተሳሰረ የጀግንነት ታሪክ ባለቤት ነው። ሠራዊቱ የጦር መሣሪያን ብቻ በመያዝ የሚታወቅ ሳይኾን ከሕዝብ ማሕጸን ወጥቶ ለሕዝብ ሕይወት እና ክብር ሲል ራሱን የሚሰጥ ጽኑ ሕዝባዊ መሠረት ያለው ኃይል ነው።
በኢትዮጵያ...
አቶ ፀጋው እሸቴ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተቀዳሚ ዋና አሥተዳዳሪ ኾነው ተሾሙ።
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው የ4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት 33ኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ ፀጋው እሸቴን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ዋና አሥተዳዳሪ አድርጎ ሾሟል።
አዲሱ ተቀዳሚ ዋና አሥተዳዳሪ በዕለቱ ባደረጉት ንግግር «የብሔረሰብ አሥተዳደሩን ብሎም የአማራ...
ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የተደረገ አጋርነት፤ የዳንግላ ወረዳ አበረታች ድጋፍ።
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዳንግላ ወረዳ ሀገራዊ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ ለሚገኘው የምሥራቅ ዕዝ ኮር ሠራዊት አጋርነቱን ለማሳየት እና የሞራል ድጋፍ መስጠት የሚያስችል የዕርድ ሰንጋ ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት የዳንግላ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ሙሀቤ ጸጋው ሠራዊቱ ለሀገር...








