ከስጋት ወደ ልማት – የምሥራቅ ጎጃም ዞን አዲስ የኢንቨስትመንት ምዕራፍ
የምሥራቅ ጎጃም ዞን በኢንዱስትሪ፣ በማዕድን፣ በግብርና እና በሌሎች የልማት ዘርፎች ጸጋ ያለው አካባቢ ነው። በዞኑ ከሚገኙ ትልልቅ ኢንዱስትሪዎች መካከል በደጀን ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክት አንደኛው ነው።
የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክት ሥራ አሥኪያጅ...
መሪዎች በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ ሥራ መሥራት እንደሚጠበቅባቸው ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሳሰቡ።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምግማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂደዋል።
በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...
ሳዲቅ አምባ – የስሜን ተራራዎች ጫፍ ታሪካዊ ገዳም
የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን የገደል ማሚቶ ተከትሎ፤ የጭላዳ ዝንጀሮዎችን ትርምስምስ አቋርጦ፤ ቁልቁል ሲወረዱ በደመና የተከበበ አንድ ምስጢራዊ ዓለም ይገኛል፤ ታሪካዊው የሳዲቅ አምባ ገዳም።
ገዳሙ እጅግ አስፈሪ በኾነ የገደል ጫፍ ላይ የተመሠረተ እና እጅግ አስፈሪ አንድ...
“የመምህራኖቻችን ትጋት እና መሰጠት መሰረታዊ ምሰሶ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2019 ዓ.ም ትምህርት መጀመርን አስመልክተው ለተማሪዎች፣ ለመምህራን እና ለመላው የትምህርት ባለድርሻ አካላት መልእክት አስተላልፈዋል። የመልእክታቸው ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦
በመላው ሀገራችን ለሚገኙ ተማሪዎቻችን አዲሱ የትምህርት ዘመን ስኬታማ እንዲሆን እንመኛለን!
ወጣቱ ትውልድ ለኢትዮጵያ ትልቁ ሀብቷ...
የሰላም ጥሪው ፍሬ ማፍራቱን ቀጥሏል !
በምዕራብ ጎንደር ዞን በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካታ ታጣቂዎች የሕዝባቸውን ሰቆቃ ለማስቆም፤ እየደረሰ ያለውን ምጣኔ ሀብታዊ ውድመት ለማስቀረት እና ከታሪካዊ ጠላቶች ሴራ ለመውጣት ወስነው ወደ ሰላም አየር ተመልሰዋል።
የሰላምን ጥሪ ተቀብለው ወደ ማኅበረሰባቸው ከተቀላቀሉት የቀድሞ ታጣቂዎች...








