ክልል አቀፍ ፈተናውን 100 ያመጣችው የቀለም ቀንድ ከኮምቦልቻ!

በሀገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ፈተናዎች ላይ 100 በመቶ ውጤት ማስመዝገብ ብዙም የተለመደ አይደለም፡፡ የስድስተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናን 100 በመቶ ያመጣችው የኮምቦልቻዋ የቀለም ቀንድ ግን አድርጋዋለች። ‎ ‎በ2018 ዓ.ም በተሰጠው የስድስተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ሁሉንም...

ግብርናውን ወደ ኢንዱስትሪ የማሸጋገር ተልዕኮ !

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ መሪዎች እና አባላት በማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የባሕር ዳር ጄኔራል ፍሌክሴብል እና ፋውንደሪ ፋብሪካን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ዝግጁነት ማዕከል ምክትል መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ንብረቱ...

“ከቤት ኪራይ ምሬት ወደ ቦታ ባለቤትነት”

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለተደራጁ ማኅበራት የብሎክ ዕጣ የማውጣት መርሐ ግብር አካሂዷል። የመኖሪያ ቤት ዕጣ ማውጣት ላይ የተገኙት የምሥራች አበጀ በከተማዋ የነዋሪ ፍሰት በመጨመሩ በቤት ኪራይ እና በኑሮ ውድነት አስቸጋሪ...

የተቋማቱ ትብብር የጥላቻ ንግግር እና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን መከላከል ያስችላል።

በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን እና በተመረጡ ተቋማት መካከል ውጤታማ የሚዲያ ቁጥጥር ሥርዓትን ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት የፊርማ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ ስምምነቱ ያስፈለገው የሚዲያ ተቋማት ቁጥር እያደገ መምጣት፣...

ታሪካዊው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉዞ ሦስት አራተኛውን ምዕራፍ በስኬት አጠናቋል።

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባቀደውና በተጠበቀው ልክ ሂደቱን በስኬት እያካሄደ እንደሚገኝና አጠቃላይ የሥራውን ሦስት አራተኛ ማጠናቀቁን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረስላሴ አብራርተዋል። ኮሚሽነሯ የሂደቱን ደረጃ አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ እያንዳንዳቸው 500 ተመካካሪዎችን ያቀፉ ስምንት የምክክር...