“የጀመርነውን የብልጽግና እና የልማት ጉዞ በምንም ዓይነት ፈተና አናቆምም ” የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች

6
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው።
‎ሰልፈኞቹ ከለውጡ መሪዎች ጋር ጎን መቆማቸውን ገልጸዋል። የብልጽግና ፓርቲን ዓላማ እና ስኬቶች የሚያንጸባርቁ ልዩ ልዩ መልዕክቶችንም አሰምተዋል።
‎የጀመርነውን የብልጽግና እና የልማት ጉዞ በምንም ዓይነት ፈተና አናቆም፣ ለሀገራዊ አንድነት፣ ለሰላም እና ለልማት ከብልጽግና ፓርቲ ጎን እንቆማለን ብለዋል።
ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ኮሙዩኒኬሽን
የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በየአካባቢያቸው የተመዘገቡ የልማት እና የመሰረተ-ልማት ስኬቶች የፓርቲው ተግባራዊነት ማረጋገጫዎች መኾናቸውን ገልጸዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous articleየብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።
Next articleበወረታ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሂዷል።