ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና በወረታ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሂዷል። May 26, 2026 40 ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በወረታ ከተማ አሥተዳደር እና በፎገራ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እና የድጋፍ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። የከተማዋ ነዋሪዎች ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል። የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን ! ተዛማች ዜናዎች:በሜዳችን የራሳችንን ጨዋታ ተጫውተን ያለንን እንሰጣለን።