በከሚሴ ከተማ ብልጽግና ፓርቲን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

7
ከሚሴ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ”ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ የፓርቲው ደጋፊዎች እየተሳተፉ ነው።
በድጋፍ ሰልፉ ላይ የከሚሴ ከተማ እና የደዋ ጨፋ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና ደጋፊዎች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ፦ ይማም ኢብራሒም
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous articleበወረታ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሂዷል።
Next articleበኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው።