ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው። May 26, 2026 27 ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው። በድጋፍ ሰልፉ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን ! ተዛማች ዜናዎች:የፖሊስ ተቋምን በሰው ኀይል እና በቴክኖሎጂ የዳበረ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው።