በጋራ ቁርጠኝነት ትምህርት ቤቶችን መክፈት፣ መልሶ መገንባት እና ተስፋን መዝራት ያስፈልጋል።
በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አሥተባባሪነት 23ኛው የአማራ ትምህርት ክልላዊ ልማት ትብብር ፎረም መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልኾኑ አጋር አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ መኳንት አደመ ባለፉት ዓመታት በትምህርቱ ሥርዓት ላይ...
በደብረታቦር ቀጣና የተሠማራው የምሥራቅ ዕዝ ኮር የፅንፈኞችን የጥፋት መሰናክሎች በማፅዳት ሰላም እያሰፈነ ነው።
የምሥራቅ ዕዝ ኮር ከደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር አመራሮች፣ ከፀጥታ አካላት እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።
የኮሩ አዛዥ ኮሎኔል ሰጥየ አራጌ በውይይቱ ላይ እንደገለጹ ኮሩ በቀጣናው ከተሰማራበት ጊዜ ጀምሮ የፅንፈኞችን የጥፋት...
ሀገራዊ ምክክሩ አሁን ምን ደረጃ ላይ ነው?
በሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ታሪክና ባህል ሆኖ እየተከናወነ ያለው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋናው እና ሀገራዊው ጉባኤ በአዲስ አበባ 4 ሺ ተሳታፊዎችን ይዞ መካሄድ ከጀመረ አንድ ወር አስቆጥሯል፡፡
ሂደቱ በሀገራችን ሲከናወን ለመጀመሪያ ጊዜ እንደመሆኑ፣ ለምክክር የቀረቡ...
🇪🇹በምክክሩ ሂደት ላይ ለምን ልዩነቶች ተስተዋሉ?
ኢትዮጵያ የበርካታ ዘመናት የሀገረ መንግሥት ታሪክ፣ ባለጸጋ ባሕሎች እና የተለያዩ ሃይማኖቶች ባለቤት እንደ መኾኗ መጠን፤ ከሺህ ዘመናት በላይ በአብሮነት እና በመከባበር የዘለቀች ሀገር ናት። ዛሬም በታሪካዊ እና ፖለቲካዊ የጊዜ ሂደት የተፈጠሩ ልዩነቶችን በንግግር እና...
“ሕይወት እንዳዳንኩ ሳስበው የማገኘው ውስጣዊ እርካታ ወሰን የለውም” ደም ለጋሽ
በአደጋ፣ በምጥ እና በጽኑ ሕመም ምክንያት በሕይወት እና በሞት መካከል ለሚታገሉ ወገኖቻችን ከእኛ የሚጠበቀው ትልቁ ስጦታ “አንድ ጠብታ ደም” ነው።
በሕይወት ውስጥ ትልቁ ስጦታ ገንዘብ ወይም ቁሳቁስ ሳይኾን ለሌላው የሚሰጥ የሕይወት አድን ነው። የሰውን ሕይወት...








