“መውሊድ ታላላቆቻችንን የምናስብበት፣ መተባበር እና አብሮነት በተግባር የሚገለጽበት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓል የአንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) አደረሳችሁ። መውሊድ ታላላቆቻችንን የምናስብበት፣ መተባበርና አብሮነት፣ መተዛዘንና መፈቃቀድ በተግባር...

እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ

የነቢዩ መሐመድ ታሪክ ትውልድን ለበጎ ከሚቀርጹ ታሪኮች መካከል አንዱ ነው፡፡ የተጠሩበትን ዓላማ ማክበር፤ ለተጠሩበት ዓላማ ዋጋ መክፈል፤ የተጠሩበትን ለሌሎች ማካፈል፤ የተጠሩበትን አክብሮ መኖር - እነዚህ ሁሉ ሺ መጻሕፍት የሚወጧቸው ትምህርቶች ናቸው፡፡ ነቢዩ የተጠሩበትን ዓላማ በሚገባ...

በብሔረሰብ አሥተዳደሩ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሠብሥቧል።

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከአገልግሎት ገቢ ከ3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሠብሠብ ታቅዶ እስከ በጀት ዓመቱ ማጠናቀቂያ ድረስ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ተሠብስቧል። ይህም የዕቅዱን 87 ነጥብ 8...

የሕዝባዊ በዓላት – ከባሕል መገለጫነት እስከ ኢኮኖሚ ምንጭነት

የሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል እና የቡሔ ክብረ በዓላት የሕዝቦች የማንነት መገለጫ፤ የባሕል እሴቶች ኾነው በድምቀት እየተከበሩ ነው። እነዚህ በዓላት በዋናነት ልጃገረዶች የሚሳተፉባቸው፤ ድንቅ የባሕል ትርዒት የሚቀርቡበት፤ የቱሪስቶችን ቀልብ የሚስቡ ክዋኔዎች የሚንጸባረቅባቸው የአደባባይ ሁነቶች ናቸው። ስያሜያቸው እንደየአካባቢው ይለያይ...

ዋግሹም ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ 272 የጤና ባለሙያዎችን አስመረቀ።

በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው ዋግሹም ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በአምስት የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን 272 የጤና ባለሙያዎች አስመርቋል። በምረቃ መርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪ ሹመት ጥላሁን ኮሌጁ በጤናው ዘርፍ ያለውን የሰው...