በባሕር ዳር ከተማ መራጮች ድምጽ መስጠት ጀምረዋል።

6
🇪🇹🗳️
ባሕር ዳር፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሥርዓቱ ተጀምሯል።
ኢትዮጵያ መምረጥ ጀምራለች። የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎችም ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።
በታርቆ ክንዴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየፍኖተ ሰላም ከተማ ነዋሪዎች በጠዋቱ በምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተዋል። ድምጽም መስጠት ጀምረዋል።
Next article“ቀድመን በጠዋት የተሰለፍነው ሀገራዊ ኀላፊነታችን ለመወጣት ነው” የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች