ሰላም እና አንድነት የሚሰበክበት የመውሊድ በዓል
በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በተለየዩ ሥርዓቶች ከሚከበሩ በዓላት መካካል መውሊድ አንዱ ነው። በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ አራት የሰላም በር መሥኪድ ኢማም ሼህ ሙሐመድ አብራር እንደገለጹት መውሊድ ማለት የልደት ጊዜ ወይም መወለድ ማለት ነው ብለዋል።
በእስልምና...
ሰላም እና አንድነት የሚሰበክበት የመውሊድ በዓል
በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በተለየዩ ሥርዓቶች ከሚከበሩ በዓላት መካካል መውሊድ አንዱ ነው። በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ አራት የሰላም በር መሥኪድ ኢማም ሼህ ሙሐመድ አብራር እንደገለጹት መውሊድ ማለት የልደት ጊዜ ወይም መወለድ ማለት ነው ብለዋል።
በእስልምና...
መውሊድ የመረዳዳት እና የፍቅር በዓል
1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ ( ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ አሥተዳደር
በጀሚአልከበሪ መስጊድ እየተከበረ ነው።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ሐሰን ደሴ (ዶ.ር) የከተማ አሥተዳደሩ የክርስቲያን እና የሙስሊሙ ማኅበረሰብ አብሮ የመኖር...
ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የእናትነት ፍቅር የለገሱት ኢትዮጵያዊት እናት።
የኡም አይመን የመጀመሪያ ሙሉ ስማቸውም በረካ ቢንት ሳዕላባ አል ሀበሺ ነው። ከሀበሻ የሚወለዱ ሀበሻዊት (ኢትዮጵያዊት) ሴት ናቸው።
ኡም አይመን (የአይመን እናት) የሚለው መጠሪያ የተሰጣቸው አይመን የተባለውን የመጀመሪያ ልጃቸውን ከወለዱ በኋላ ልጃቸውን ምክንያት በማድረግ የወጣላቸው ስም...
መውሊድ፦ የደግነት በዓል
በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ 1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሶላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች በታላቁ ዑመር መስጊድ እየተከበረ ነው።
የበዓሉ ተሳታፊዎች የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመወለዳቸውን ደስታ እና ክብር ለመግጽ በጋራ...