በወረታ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሂዷል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በወረታ ከተማ አሥተዳደር እና በፎገራ ወረዳ
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እና የድጋፍ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
የከተማዋ ነዋሪዎች ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን...
“የጀመርነውን የብልጽግና እና የልማት ጉዞ በምንም ዓይነት ፈተና አናቆምም ” የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹ ከለውጡ መሪዎች ጋር ጎን መቆማቸውን ገልጸዋል። የብልጽግና ፓርቲን ዓላማ እና ስኬቶች የሚያንጸባርቁ ልዩ ልዩ መልዕክቶችንም አሰምተዋል።
የጀመርነውን...
የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደሴ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ በደሴ ከተማ እያካሄደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና...

“ብልጽግና የገባውን ቃል የፈጸመ የተግባር ፓርቲ ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳ አድርጓል።
በሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ እና በምርጫ ቅስቀሳው የፓርቲው ደጋፊዎች እና ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል።
በድጋፍ ሰልፉ ላይ የብልጽግና ፓርቲ...