ሕግ ማስከበር ለማኅበረሰብ ሰላም፣ ዕድገት እና ህልውና ወሳኝ ሚና እንዳለው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሕግ ማስከበር እና ሰላም ማረጋገጥ በተመለከተ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ለከተማዋ መሪዎች ባስተላለፉት መልዕክት ሕግ ማስከበር ለማኅበረሰብ ሰላም፣ ዕድገት እና ህልውና ወሳኝ ሚና እንዳለው አስገንዝበዋል። ከንቲባው በንግግራቸው ያነሱት ዋና ዋና...

የሥልጣን ምኞት እና የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ያላባራ የጦርነት ፍላጎት

40 መጻሕፍትን እና ከ400 በላይ በሚኾኑ ምሁራዊ ጽሑፋቸው የሚታወቁት እና በለንደን ኪንግስ ኮሌጅ የጦርነት ጥናቶች ክፍል የዓለም አቀፍ የፖለቲካ ጽንሰ-ሀሳብ ተማራማሪው ፕሮፌሰር ሪቻርድ ኔድ ሌቦው እ.አ.አ. ከ1648 ጀምሮ የተደረጉ 94 ዓለም አቀፍ ጦርነቶችን መርምረዋል።  "ሀገራት...

“ኢትዮጵያ በታላቅ የድል ዋዜማ ላይ ናት” የጠቅላይ ሚኒስትሩ የታሪክ አደራ ጥሪ!

​ነገ የሚጀመረውን ታሪካዊና ታላቁን የሀገራዊ ምክክር መድረክ አስመልክቶ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለመላው የኢትዮጵያ ልጆች ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት ጥልቅ መልዕክት፣ ይህ መድረክ ፍቱን የፖለቲካ መድረክ ብቻ ሳይሆን የመጪውን ትውልድ ዕጣ ፈንታና...

“ሕገወጡ የሕወሃት ቡድን ሀገር የማፍረስ ተልዕኮው በግልጽ እየታዬ ነው” አረጋዊ በርሔ (ዶ.ር)

የፌዴራል መንግሥት እና ሕገወጡ የሕወሃት ቡድን በፕሪቶሪያ በደረሱት የሰላም ስምምነት መሰረት የፌዴራሉ መንግስት የገባው ቃል መፈፀሙን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አረጋዊ በርሔ (ዶ.ር) ለአሚኮ ገልጸዋል። የኢፌዴሪ መንግሥት ስምምነቱን በማክበር ተቋርጠው የነበሩ የመሠረተ ልማቶችን ወደ ሥራ...

ከጦርነት ማን አተረፈ? የአማራ ሕዝብ የሰላም ጥሪ

እንግዳ ተቀባይ፤ ሃይማኖተኛ፤ አዛውንቶችን እና ወላጆችን አክባሪ፤ ለሀገሩ ታማኝ፤ የጀግንነት መፍለቂያ፤ የሰላም ተምሳሌት ነው የአማራ ሕዝብ። ይህ ሕዝብ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር፤ ሌሎች የብሔር ወንድሞቹን አቅፎ የያዘ፤ ለጋራ ዕድገት በጋራ ከኢትዮጵያውያን ጋር የሚቆም ነው። አብሮነት፣ አካታችነት፣ ስለ ሀገር...