ሴቶች ሰላም ፈጣሪ እና የሰላም መሪ ሊኾኑ ይገባል።

በዓለም አቀፉ የሴቶች የሰላም ቡድን እና በኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የኢትዮጵያ ሴት መሪዎች የሰላም ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። ፎረሙ በዋናነት ሴቶች የሰላም ተጠቃሚ ብቻ ሳይኾኑ ሰላም ፈጣሪ እና የሰላም መሪ እንዲኾኑ ለማስቻል በጋራ...

ከአንዲት ማይክሮስኮፕ እስከ ዘመናዊ የምርምር ማዕከል።

​የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የመቶኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እና 5ኛውን የሕብረተሰብ ጤና ሳይንሳዊ ጉባኤ ሊያከብር ነው። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ኃይሉ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ተቋሙ ዛሬ ላይ ለደረሰበት ታላቅ ደረጃ ለመብቃት ባለፉት 100 ዓመታት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኦሊሴጉ ኦባሳንጆ ጋር ተወያዩ።

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኦሊሴጉ ኦባሳንጆ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በታሪካዊው የሀገራዊ ምክክራችን ዋዜማ፣ የኢትዮጵያ ታላቅ ወዳጅ የኾኑትን ኦሊሴጉን ኦባሳንጆን በጽሕፈት ቤቴ ተቀብያለሁ ብለዋል። በመጪው ሀገራዊ ምክክር ዙሪያ ለመወያየት፣...

የከተሞች የለውጥ ጉዞ፤ የኮሪደር ልማት እና የአርሶ አደሮች የዘመናዊ ሕይወት ጅማሮ

የኮሪደር ልማት የኢትዮጵያን የከተሞች የጉስቁልና ዘመን ቀይሯል፤ ከደብዛዛ ወደ ማራኪ እይታ አሻግሯል፤ ልምላሜ የናፈቃቸው የአስፋልት ዳር መንገዶች የአረንጓዴ ካባ ለብሰዋል።የከተሞች የጨለማ ጉዞ አክትሞ ብርሃን ተጎናጽፈዋል፤ በአስፋልት ላይ ከተሽከርካሪ ጋር የመጋፋት ጉዞ...

የወል ትርክት፣ ሀገራዊ ምክክር እና የነገዋ ኢትዮጵያ እጣ ፈንታ

​አንድ ሀገር እንደ ሀገር ሊቀጥል የሚችለው የጋራ ትናንት እና የጋራ ዛሬ እና የጋራ ነገ ሲኖረው ነው። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ትልቁ ፈተና የጋራ ትርክቶች መላላት እና በቡድናዊ ጥቅሞች መተካታቸው ነው። የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ፍልስፍና መምህር ሀሳቡ...