ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ

ለሰላም ቅድሚያ ሰጥቶ መሥራት፤ ቃልን በተግባር ማሳየት፤ ከአዲሱ መንግሥት የሚጠበቅ የቤት ሥራ ! ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የመንግሥት ምስረታ እየተከናወነ ይገኛል። ይህንን የመንግሥት ምስረታ በተመለከተ አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የቡሬ ከተማ ነዋሪዎች መንግሥት ቃል...

#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!

የኢትዮጵያ የሰላም ፍላጎት፤ ከቃላት ባለፈ በተግባር ሲመዘን ! "ሁለት ዓመት ከመዋጋት 20 ዓመት መወያየት ይሻላል" የኢትዮጵያ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ፖሊሲ ማጠንጠኛ የኾነው ሰላም በቃላት ብቻ ሳይኾን በተጨባጭ ተግባር እና መዋቅራዊ አደረጃጀት የሚገለጽ የሀገሪቱ የሕልውና...

#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ ርዕይ!

የኢትዮጵያ ሰላማዊ የባሕር በር መሻት። የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ከትልቅ ሀገር እና ከትልቅ ሕዝብ የጋራ ብልጽግና እሳቤ የሚመነጭ ታላቅ ርዕይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ከ120 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት እና በቀይ ባሕር እንዲሁም...

ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!

  "የክልሉ መንግሥት የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት ልዩ ትኩረት ይሰጣል" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባዔውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ አቶ አረጋ ከበደን የአማራ ክልል ርእሰ...

‎#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ

‎ ‎የ25 ዓመታት ርዕይ ማሳካትን ግብ ያደረገው አዲሱ የአማራ ክልል መንግሥት ‎ ‎በአማራ ክልል ባለፉት ዓመታት የተከሰተውን ውስጣዊ አለመረጋጋት በመቀልበስ ለሰላም ግንባታ ትኩረት ሰጥቶ ተሠርቷል። በዚህም ክልሉን ከተጋረጠበት ሁለንተናዊ ቀውስ ለማውጣት ከሕዝብ ጋር በተደጋጋሚ በመምከር የተሻለ ሰላም...