የከተሞች ገጽታ እና ውበት በፍጥነት እየተቀየረ ነው።
ደብረብርሃን: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደብረ ብርሃን ከተማ የተሠሩ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር) የከተሞች ገጽታ እና ውበት ካለፈው ጊዜ በበለጠ በፍጥነት...
“ብልጽግና ፓርቲ በኹሉም ዘርፍ ስኬታማ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)
ደሴ: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ ተካሂዷል።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ...
የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል የእናቶች እና የሕጻናት ሕክምና ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ከሚሴ: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማስጀመሪያ በመርሐ ግብሩ የተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች በማስፋፊያ ፕሮጀክቱ መደሰታቸውን ገልጸዋል። ተገቢውን ጥበቃ ለማድረግ እንደሚሠሩም ተናግረዋል።
የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ሥራ አሥኪያጅ ካሊድ ሙስጠፋ ሆስፒታሉ ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ አልፎ ለአጎራባች ዞኖች አገልግሎት የሚሰጥ...
“ብልጽግና ፓርቲ ለሴቶች ተጠቃሚነት የሚሠራ ሀገራዊ ፓርቲ ነው” አቶ እንድሪስ አብዱ
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚሴ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ አሥተባባሪነት ''በጸና እና በተደራጀ የሴቶች ድምጽ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን'' በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ...
የሚሊሻ 30ኛ የምሥረታ በዓል በሁመራ ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የአማራ ክልል ሚሊሻ የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። በዓሉ ጠንካራ የሚሊሻ ኃይል ለመገንባት እና የክልሉን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ እንደሚያስች ተገልጿል።
ዛሬ ደግሞ የአማራ ክልል ሚሊሻ 30ኛ ዓመት የምሥረታ...








